Free Web Site - Free Web Space and Site Hosting - Web Hosting - Internet Store and Ecommerce Solution Provider - High Speed Internet
Search the Web

የአማርኛ ጥያቄዎች እና መልሶች አመሰራረት፡

Home Page My Photos

ይህ መጠይቅ ለሁለተኛ ድግሪ ማሟያነት ለሚሰራ ምርምር ሲሆን፤ የምርምሩ ዋና አላማ የአማርኛ ጥያቄዎች በምን አይነት ዘዴ መልሶቻቸው ከዶክመነት ዉስጥ እነደሚገኙ ለማሳይት ነዉ፡፡ ምርምሩ የሚተኩረው አጫጭር መልስ የሚፈልጉ ጥያቄዎች ላይ ይሆናል፡፡ እነደ ቋንቋ በለሙያነተዎ ማንነትን (ስምን፤ቦታን፤ቡድንን፤መንግስትን፤ሁገርን፤….) የሚመለከቱ ጥያቄዎች እንደት እንደሚመሰረቱ እና መልሶቻቸው እነደት እነደሚገኙ የተቻለዎትን ያክል ያብራሩለኝ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ::

ይህ መጠይቅ በአድስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ኮምፒዩተር ሳይንስ ት/ክፍል፤ለሁለተኛ ድግሪ ማሟያነት ለሚሰራ ምርምር ሲሆን፤ የምርምሩ ዋና አላማ የአማርኛ ጥያቄዎች በምን አይነት ዘዴ መልሶቻቸው ከዶክመነት ዉስጥ እነደሚገኙ ለማሳይት ነዉ፡፡ ምርምሩ የሚያተኩረው አጫጭር መልስ የሚፈልጉ ጥያቄዎች ላይ ይሆናል፡፡ እነደ ቋንቋ በለሙያነተዎ መጠንን (ብዛትን) የሚመለከቱ ጥያቄዎች እንደት እንደሚመሰረቱ እና መልሶቻቸው እነደት እነደሚገኙ የተቻለዎትን ያክል ያብራሩለኝ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ

Your Responses Here...

 

visitor